Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ቀጣዩ ጊዜ ለሀገራችን የይቅርታ እና የአንድነት ጊዜ እንዲሆንልን እመኛለሁ – ዶ/ር አብረሃም በላይ

 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር አብረሃም በላይ እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ኢሬቻ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የይቅርታ የአንድነትና የመተሳሰብ በዓል ነውና ቀጣይ ጊዜ ለሀገራችን የሰላም፣ የይቅርታ እና የአንድነት ጊዜ እንዲሆንልን እመኛለሁ ብለዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version