የሀገር ውስጥ ዜና

እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ-የሩሲያ ኤምባሲ

By Meseret Demissu

October 01, 2021

አዲስ አበባ ፣መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ እንኳን ለኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ ሲል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፏል።

የሩሲያ ኤምባሲ ለኦሮሞ ህዝብ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን ለአምላክ ለሚቀርበው የምስጋና በዓል( ኢሬቻ ) እንኳን አደረሳችሁ  ብሏል።

ኤምባሲው ኢሬቻ የምስጋና ፣ የይቅርታ ፣ የተስፋ እና የአንድነት በዓል ነው ሲል ገልጿል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!