Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አቶ ደምሴ ዱላቻ የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት አቶ ደምሴ ዱላቻ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾመ፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ አቶ ዲንጋሞ ዲዴ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሹመዋል፡፡
ምክር ቤቱ ሹመቱን በሙሉ ድምፅ አጽድቋል ሲል የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version