አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ክልል ምክርቤት የ6ኛ ዙር መስራች ጉባኤ ዛሬ እያካሄደ ይገኛል፡፡
ምክር ቤቱ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋየ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ሲሾሙ÷ አቶ አማረ ሰጤ ምክትል አፈ ጉባኤ ሆነው ተመርጠዋል፡፡
ወ/ሮ ወርቅሰሙ ማሞ የቀድሞዋ አፈ ጉባኤ ለአዲሷ አፈ ጉባኤ የስልጣን ርክክብ አድርገዋል፡፡
በምንይችል አዘዘው
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!