አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሱማሌ ክልል 72 የምርጫ ክልሎች እና 3ሺህ 978 የምርጫ ጣቢያዎች ይገኛሉ::
በክልሉ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ23 መቀመጫዎች ድምፅ የሚሰጥ ሲሆን÷ ለዚህም 5ነጥብ2 ሚሊየን መራጮች መመዝገባቸውን ኢቢሲ ዘግቧል::
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!