አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ ከግሎባል ህንድ ቢዝነስ ፎረም ፕሬዚዳንት ጋር ውይይት አድርገዋል።
አምባሳደር ትዘታ የኢትዮጵያን የንግድ እና የኢንቨስትመንት ዕድሎች ለማስተዋወቅ በጋራ መስራት እንዳለባቸውማንሳታቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!