የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣7ኛ ዓመት 18ኛ መጨረሻ ጉባኤ ማካሄድ ጀመረ

By Meseret Awoke

September 29, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣ 7ኛ ዓመት 18ኛ መጨረሻ ጉባኤው አጀንዳዎች ቀርበው ይጸድቃሉ፡፡

የ2014 በጀት ዓመት ዋና ዋና ግቦችና በጀት ቀርቦ ይጸድቃል፤ የጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የዋና ኦዲተር የ2014 በጀት ቀርቦ ይጸድቃል፤ የተሻሻለ የአስፈጻሚ አካላት እንደገና ማቋቋሚያ፣ ስልጣን እና ተግባር አዋጅ ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግበት አሚኮ ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!