የሀገር ውስጥ ዜና

ሚኒስቴሩ ያስጀመረዉን ቤቶች እድሳት በማጠናቀቅ ለተጠቃሚዎች አስረከበ

By Feven Bishaw

September 24, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት ሚኒስቴር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ያስጀመረዉን ቤቶች እድሳት በማጠናቀቅ ለተጠቃሚዎች አስረክቧል፡፡

ሙሉ ወጪውን በመሸፈን እድሳቱን ያከናወነው የፐብሊክ ሰርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት መሆኑ ተገልጿል፡፡