የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ደመቀ መኮንን ኒውዮርክ ገቡ

By Meseret Awoke

September 21, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ኒውዮርክ ገቡ።

አቶ ደመቀ የተመድ 76ተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኒውዮርክ፣ አሜሪካ መግባታቸውን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!