የሀገር ውስጥ ዜና

መላው ሠራዊታችን በአስፈላጊዋ ሰዓት ለሀገራችሁ እንደቆማችሁ፣ ሀገራችሁም ለእናንተ ትቆማለች- ጠ/ሚ ዐቢይ

By Meseret Demissu

September 11, 2021

አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መላው ሠራዊታችን በአስፈላጊዋ ሰዓት ለሀገራችሁ እንደቆማችሁ፣ ሀገራችሁም ለእናንተ ትቆማለች ሲሉ ገልጸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጻቸው ላይ ፥ከማይ ጠብሪ ግንባር ለጀግናው ሠራዊታችን መልካም አዲስ ዓመት እመኛለሁ! አብሬያችሁ በዓሉን በማክበሬ ክፍ ያለ ደስታ ተሰምቶኛል:: መላው ሠራዊታችን በአስፈላጊዋ ሰዓት ለሀገራችሁ እንደቆማችሁ፣ ሀገራችሁም ለእናንተ ትቆማለች ብለዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!