የሀገር ውስጥ ዜና

የአፍሪካ አንድነት ለአህጉራችን እድገት መሠረት ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

By Meseret Awoke

September 09, 2021

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የአፍሪካ አንድነት ለአህጉራችን እድገት መሠረት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ”የአፍሪካ ጊዜ አሁን ነው” ብለዋል፡፡

አክለውም ”አብረን ለመሥራት ቃል ከገባን፣ ያለን የተፈጥሮ ሀብት እና የሰው ኃይላችን አፍሪካን ወደ ታላቅነት ለማሸጋገር በቂ ናቸው” ሲሉም ነው የገለጹት።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!