Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

አሜሪካ 46 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የቲቢ መመርመሪያ ማሽን ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ 46 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የቲቢ በሽታ መመርመሪያ ማሽን ለኢትዮጵያ ድጋፍ አድርጋለች፡፡
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ 46 የቲቢ መመርመሪያ ማሽን ለጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ማስረከቧን በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
የአሜሪካ መንግስት በጤናና በተለያዩ ዘርፎች ለኢትዮጵያ ድጋፍ ሲያደርግ መቆየቱን አምባሳደር ጊታ ፓሲ ተናግረዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version