Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በሦስተኛ ዙር የሰለጠኑ ተጠባባቂ ኃይሎች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 23፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስተኛ ዙር የሠለጠኑ 375 ተጠባባቂ ኃይሎች የምረቃ ስነ ስርዓት በእንጅባራ ከተማ ተካሄደ፡፡
ከተመራቂዎቹ ውስጥ 11ዱ ሴቶች ሲሆኑ ÷ ወታደራዊ እውቀት ያላቸው በጎ ፈቃደኞች በአሰልጣኝነት መሳተፋቸውን ከአዊ ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ተመራቂዎች የአማራና የአገው ሕዝብ ሞቱም ሕይወቱም አንድ ላይ ነው፣ እኛ ሳንፈርስ ኢትዮጵያ አትፈርስም፣እምቢ ለባርነት ክተት ለነጻነት፣እኔስ ለሀገሬ ልሙት ከነክብሬ የሚሉና ሌሎች ወኔ ቀስቃሽ መፈክሮችን አሰምተዋል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version