የሀገር ውስጥ ዜና

በአርባ ምንጭ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ እየተካሄደ ነው

By Melaku Gedif

August 27, 2021

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ኦነግ ሸኔን የሚያወግዝ እና መከላከያ ሰራዊትን የሚደግፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡

በመርሃ ግብሩ የአርባ ምንጭ ከተማ እና አካባቢዋ ሚገኙ ነዋሪዎች ተሳትፈዋል፡፡