የሀገር ውስጥ ዜና

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ የልዩ ኃይል ምልምል ሠልጣኞችን እያስመረቀ ነው

By Meseret Demissu

August 26, 2021

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ የልዩ ኃይል ምልምል ሠልጣኞችን እያስመረቀ ይገኛል፡፡

ሠልጣኞቹ  በአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ በጥሩብርሃን መሰረታዊ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ልዩ ልዩ ስልጠናዎችን ሲወስዱ የቆዩ  መሆናቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!