የሀገር ውስጥ ዜና

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ

By Tibebu Kebede

August 23, 2021

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ባለፈው ወር ከተሾሙት የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር ጋር ተወያዩ።

በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት ስላለው ግንኙነት እና በልዩ መልዕክተኛዋ ተልእኮዎች ላይ መምከራቸውን የፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!