የሀገር ውስጥ ዜና

በአርባ ምንጭ ከተማ ከ35 ኩንታል በላይ አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ

By Tibebu Kebede

January 30, 2020

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርባ ምንጭ ከተማ ከ35 ኩንታል በላይ አደንዛዥ ዕፅ መያዙን ፖሊስ አስታወቀ።

አደንዛዥ ዕጹ በኤፍ ኤስ አር ተሽከርካሪ ሲዘዋወር መያዙን የአርባ ምንጭ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ዳንኤል አረጋ ተናግረዋል።