Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በቶኪዮ ኦሊምፒክ 1500 ሜትር ሴቶች ውድድር የተሳተፈችው አትሌት ፍሬወይኒ ሃይሉ 4ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቀቀች

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቶኪዮ ኦሊምፒክ 1500 ሜትር ሴቶች ውድድር የተሳተፈችው አትሌት ፍሬወይኒ ሃይሉ 4ኛ በመውጣት ውድድሩን አጠናቃለች፡፡

በውድድሩ ኬንያዊቷ ፌዝ ኪፕዬጎን የኦሎምፒኩን ሪከርድ በመስበር ስታሸንፍ እንግሊዛዊቷ አትሌት ሙዪር ሁለተኛ ወጥታለች፡፡

እንዲሁም ለኔዘርላንድ የምትሮጠው ትውልደ ኢትዮጵያዊት አትሌት ሲፋን ሀሰን ሶስተኛ ወጥታለች፡፡

በሌላ በኩል በ5000 ሜትር ወንዶች የተሳተፈው ሚልኬሳ መንገሻ 10ኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

Exit mobile version