ቢዝነስ

የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ዕቅድን ለማሳካት ተጨማሪ 20 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

By Tibebu Kebede

January 28, 2020

አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ዕቅድን ለማሳካት ተጨማሪ 20 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ እየሰራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

መንግስት የሀገር በቀል ኢኮኖሚ እቅዱን ለማሳካት ከአጋር ሀገራት የ10 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ያገኘ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስትር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገልፀዋል፡፡