የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች የፈረሙትን የሦስትዮሽ ስምምነት ለማስፈጸም ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋገጡ

By Tibebu Kebede

January 27, 2020

አዲስ አበባ፣ ጥር 18 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ፣ ኤርትራና ሶማሊያ መሪዎች ከዚህ ቀደም የፈረሙትን የሦስትዮሽ ስምምነት ለማስፈጸም ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋገጡ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ከሶማሊያው ፕሬዚዳንት መሐመድ አብዱላሂ ጋር በአስመራ ተወያይተዋል።