የሀገር ውስጥ ዜና

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በኮሶበር ምርጫ ክልል የመራጮች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው

By Tibebu Kebede

June 22, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በኮሶበር ምርጫ ክልል በየምርጫ ጣቢዎቹ የመራጮች ድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ነው፡፡

ነዋሪዎችም ይፋ የተደረገውን ውጤት በመመልከት ላይ ናቸው፡፡

መራጮች ማንም ያሸንፍ ማን ሀሉም ዜጋ የአካባቢውን ሰላም ለማስጠበቅ ዝግጁ መሆን እንዳለበት መናገራቸውን አሚኮ ዘግቧል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevis