አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በዳውሮ ዞን በሚገኙ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤት ይፋ እየተደረገ ይገኛል፡፡
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው በዞኑ የሚወዳደሩ 4 ተፎካካሪ የፖለቲካ ፖርቲዎች ምርጫው ዴሞክራሲያዊና ፍትሃዊ እንደነበር ተናግረዋል፡፡
ነዋሪዎችም በዘንድሮ ምርጫ ደስተኛ መሆናቸውን ገልጸው÷ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፖርቲዎች ውጤቱን በፀጋ እንዲቀበሉ ጥሪ አቅበዋል፡፡
በጌትነት ጃርሳ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!