የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ አገኘሁ ተሻገር ጎንደር ከተማ ድምፅ ሰጡ

By Tibebu Kebede

June 21, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ጎንደር ከተማ ድምፅ ሰጥተዋል፡፡

ምርጫውን በሰላም አጠናቆ ውጤቱን ለመቀበል መዘጋጀት እንደሚገባም ርእሰ መሥተዳድሩ ተናግረዋል፡፡

በአማራ ክልል በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎችና የግል ተወዳዳሪዎች በምርጫው መሳተፋቸውንና ውጤቱ በጉጉት እንደሚጠበቅም ገልጸዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!