የሀገር ውስጥ ዜና

አንድነታችን ውበትና ጥንካሬያችን ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

By Meseret Awoke

June 16, 2021

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጅማ የተደረገላቸውን አቀባበል በተመለከተ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

በመልዕክታቸውም፥ ዛሬ ከጅማ እስከ አጋሮ እስከ በሻሻ ድረስ የታየው ሰላማዊ ኃይል እና የመቋቋም መንፈስ ህዝባችንን የበለጠ ለማገልገል የሚያነሳሳን ነው ብለዋል፡፡

አንድነታችን ብዝኃነታችንን አያጠፋውም፤ ብዝኃነታችን አንድነታችንን አይበትነውም ብለዋል በመልዕክታቸው፡፡

”ጅማ ስላሳያችሁኝ ፍቅርና አብሮነት አመሰግናለሁ” ሲሉም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል።

በተጨማሪም የአረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.faceb፡፡ook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!