አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 22፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት የ2013 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ምርጫ ዝግጅትና የክልሉን ወቅታዊ ጉዳዮች አስመልክቶ ሲያካሂድ የነበረውን ውይይት አጠናቋል፡፡
በውይይቱ የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈውበታል፡፡
በማጠቃለያ መድረኩም ፓርቲው ምርጫው ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊና ተዓማኒ ሆኖ እንዲጠናቀቅ በተዋረድ ያሉ አደረጃጀቶች ማከናወን ያለባቸውን ዋና ዋና ተግባራት እንዳስቀመጠ ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!