የሀገር ውስጥ ዜና

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ከኳታር ም/ጠ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ

By Tibebu Kebede

May 26, 2021

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከኳታር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ሼህ መሀመድ ቢን አብዱልራህማን አል ታህኒ  ጋር መከሩ።

መሪዎች በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ጉዳይን በተመለከት በዶሃ  መወያየታቸውን ከኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

እንዲሁም ልዩነቶችን በሰላማዊ እና በዲፕሎማሲያዊ መንገዶች መፍታት ወሳኝ መሆኑን መሪዎቹ አንስተዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!