ትንታኔና አስተያየት

ተሿሚ ጀነራል መኮንኖችን ዝርዝር

By Tibebu Kebede

January 20, 2020

አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቅራቢነት የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወረቅ ዘውዴ ጥር 9 ቀን 2012 ዓመተ ምህረት ጀነራል መኮንኖችን መሾማቸው ይታወቃል።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ መሰረት፦

ከሜ/ጀኔራል ወደ ሌ/ጀነራል ማዕረግ የተሾሙ፦

1. ሜ/ጀነራል ፍስሃ ኪዳኑ ፈንታ 2. ሜ/ጀነራል ጌታቸው ጉዲና 3. ሜ/ጀነራል ድሪባ መኮንን 4. ሜ/ጀነራል ይመር መኮንን 5. ሜ/ጀነራል ደስታ አብቼ 6. ሜ/ጀነራል አስራት ዴኔሮ

ከብ/ጀነራል ወደ ሜ/ጀነራል ማዕረግ የተሾሙ፦

1. ብ/ጀነራል ገ/መድህን ፍቃደን ኃይሉ 2. ብ/ጀነራል ኩመራ ነገሪ ገመዳ 3. ብ/ጀነራል ከድር አራርሳ ይመር 4. ብ/ጀነራል አሰፋ ቸኮለ እንዳለው 5. ብ/ጀነራል ደሳለኝ ተሾመ አብተው 6. ብ/ጀነራል እንዳልካቸው ወ/ኪዳን ደጋ 7. ብ/ጀነራል ሰለሞን ኢተፋ ለሙ 8. ብ/ጀነራል ሀብታሙ ጥላሁን ሄስቤቶ 9. ብ/ጀነራል ታደሰ መኩሪያ ዘሪሁን 10. ብ/ጀነራል ይልማ መርዳሳ ኛጳ 11. ብ/ጀነራል ክንዱ ገዙ ተገኝ 12. ብ/ጀነራል ይርዳው ገ/መድህን ገ/ፃድቅ 13. ብ/ጀነራል ብርሃኑ በቀለ በዳዳ 14. ብ/ጀነራል ሙዘይ መኮንን ተወልደ 15. ብ/ጀነራል ነጋሲ ትኩዕ ለውጠ 16. ብ/ጀነራል ተሾመ ገመቹ አደሬ 17. ብ/ጀነራል ዘውዱ ኪሮስ ገ/ኪዳን 18. ብ/ጀነራል ጥሩዬ አሰፌ አበራ 19. ብ/ጀነራል አህመድ ሀምዛ

ከኮሎኔል ወደ ብ/ጀነራል ማዕረግ የተሾሙ፦

1. ኮሎኔል አሊጋዝ ገብሬ በርሄ 2. ኮሎኔል ጎይቶም ፋሩስ በላይ 3. ኮሎኔል አብረሃ መውጫ በየነ 4. ኮሎኔል ፍትዊ ፀሃዬ ገ/እግዚአቤር 5. ኮሎኔል ይልማ ከበደ ገ/መስቀል 6. ኮሎኔል ጠቅለው ክብረት ይመር 7. ኮሎኔል አብዱሰላም ኢብራሂም ሙሳ 8. ኮሎኔል ዘውዱ ሰጥአርጌ ደነቀ 9. ኮሎኔል መሸሻ አረዳ ሂርጶ 10. ኮሎኔል ሻምበል ፈረደ ውቤ 11. ኮሎኔል ኩማ ሚደቅሳ ሰንበታ 12. ኮሎኔል ሙስጠፋ መሃመድ አብዲ 13. ኮሎኔል አበበ ተካ ወ/ሩፋዮል 14. ኮሎኔል ሚልኬሳ ረጋሳ ኢተፋ 15. ኮሎኔል ግዛው ኡማ አብዲ 16. ኮሎኔል አብድሮ ከድር በናታ 17. ኮሎኔል መለስ መንግስቴ ንረይ 18. ኮሎኔል መለስ ይግዛው መድፉ 19. ኮሎኔል ያሲን መሃመድ ሲሳይ 20. ኮሎኔል አብደላ መሃመድ ተገኝ 21. ኮሎኔል ተስፋዬ አያሌው አለሙ 22. ኮሎኔል ይታያል ገላው ቢተው 23. ኮሎኔል ሙሉጌታ አምባቸው ጎሹ 24. ኮሎኔል ተስፋዬ ረጋሳ አመንቴ 25. ኮሎኔል ነገሪ ቶሊና ጉደር 26. ኮሎኔል ጡምሲዶ ፈታሞ ዱባለ 27. ኮሎኔል ፍስሃ ገ/ስላሴ እኑን 28. ኮሎኔል በርሄ ገ/መድህን ደመወዝ 29. ኮሎኔል ናስር አባዲጋ አባዲኮ 30. ኮሎኔል ተመስገን አቦሴ ዳቴቦ 31. ኮሎኔል ወርቁ ከበደ ወልደየሱስ 32. ኮሎኔል እናሶ ኢጃጆ አናሾ 33. ኮሎኔል ደረጀ መገርሳ ኢሰታ 34. ኮሎኔል ነገራ ለሊሳ ሙለታ 35. ኮሎኔል ሰብስቤ ዱባ ኡንቲሶ 36. ኮሎኔል ዘላለም ፈተና ቀቀሞ 37. ኮሎኔል ዋለፃ ዋቻ ዋራ 38. ኮሎኔል የሺእመቤት አያሌው 39. ኮሎኔል እርጎ ሺበሺ ሲሳይ 40. ኮሎኔል ሸዋዬ ኃይሌ