የሀገር ውስጥ ዜና

1 ሺህ 442ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል እየተከበረ ነው

By Meseret Demissu

May 13, 2021

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 1ሺህ 442ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ ዓል ፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ  በአዲስ አበባና  በመላው ኢትዮጵያ በመከበር ላይ ነው።

በዚህ በዓል ላይ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ዒድሪስ ጨምሮ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች ፣ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የዲፕሎማቲከ ማህበረሰቡም መገኘታቸውም ነው የተመላከተው።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!