አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 1ሺህ 442ኛው ዓመተ ሂጅራ የኢድ ዓል ፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በአዲስ አበባና በመላው ኢትዮጵያ በመከበር ላይ ነው።
በዚህ በዓል ላይ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ዒድሪስ ጨምሮ በርካታ የእምነቱ ተከታዮች ፣ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የዲፕሎማቲከ ማህበረሰቡም መገኘታቸውም ነው የተመላከተው።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!