የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ

By Meseret Awoke

May 11, 2021

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከወቅቱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር እና የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሌክስ ሲሼኬዲ ጋር ተወያዩ፡፡

በውይይታቸው ወቅት በወቅታዊና አካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡

ከዚህ ባለፈም በአፍሪካ ህብረት ጥላ ስር እየተካሄደ ስለሚገኘው የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድርን አስመልክቶ መክረዋል፡፡

በዓላዛር ታደለ

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!