የሀገር ውስጥ ዜና

አየር መንገዱ በጭነት አገልግሎት የ2021ን የደንበኛ አያያዝ እውቅና ተቀዳጀ

By Tibebu Kebede

May 05, 2021

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓለም የአየር ጭነት አገልግሎት የ2021ን የደንበኛ አያያዝ እውቅና ተቀዳጀ።

እውቅናው በዛሬው ዕለት በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደ የኤይር ካርጎ ዊክስ የሽልማት መርሀ ግብር ላይ እንደተሰጠው የኢትዮጵያ አየር መንገድ  ገልጿል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!