አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ 32 የምርጫ ጣቢያዎችን መክፈቱን አስታወቀ፡፡
የምርጫ ጣቢያዎቹ የተከፈቱት 1 ሺህ 500 ሰው በሞላባቸው ቦታዎች ናቸው ብሏል፡፡
በአዲስ አበባ የመራጮች መዝገባ እስከሚያዝያ 29 ቀን መራዘሙ የሚታወስ ነው፡፡
የምርጫ ጣቢያዎቹ ዝርዝር የሚከተለው ነው። ይመዝገቡ ካርድዎትን ይውሰዱ።
- የካ ክ/ከ የምርጫ ክልል 16 ወረዳ 05 ም/ጣ/01-01 ንኡስ ጣቢያ
- የካ ክ/ከ የምርጫ ክልል 16 ወረዳ 05 ም/ጣ/03-01 ንኡስ ጣቢያ
- የካ ክ/ከ የምርጫ ክልል 16 ወረዳ 05 ም/ጣ/04 ንኡስ ጣቢያ
- የካ ክ/ከ የምርጫ ክልል 28 ወረዳ 13 ምርጫ ጣቢያ አያት -1 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 28 ወረዳ 10 ምርጫ ጣቢያ ኮንደሚኒም 4-1
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 28 ወረዳ 10 ምርጫ ጣቢያ መሪ ሀ-3 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 28 ወረዳ 10 ምርጫ ጣቢያ አያት 3 ንኡስ ጣቢያ
- የካ ክ/ከ የምርጫ ክልል 28 ወረዳ 13 ምርጫ ጣቢያ ሳራ አምፖል ንኡስ ጣቢያ
- ጉለሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 10 ወረዳ 8 ምርጫ ጣቢያ 2 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 13 ምርጫ ጣቢያ 4 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 07 ምርጫ ጣቢያ 03 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 09 ምርጫ ጣቢያ 7 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 09 ምርጫ ጣቢያ 2-1 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 07 ምርጫ ጣቢያ 1 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 11 ምርጫ ጣቢያ 1-1 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 12 ምርጫ ጣቢያ 2-1 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 12 ምርጫ ጣቢያ 1 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 09 ምርጫ ጣቢያ 1 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 09 ምርጫ ጣቢያ 5 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 12 ምርጫ ጣቢያ 6 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 11 ምርጫ ጣቢያ 1 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 09 ምርጫ ጣቢያ 9 ንኡስ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 12 ንኡስ ምርጫ ጣቢያ 1-1
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 12 ንኡስ ምርጫ ጣቢያ 4-1
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 14 ንኡስ ምርጫ ጣቢያ 1-1
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 14 ንዑስ ምርጫ ጣቢያ 1
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 06 ምርጫ ጣቢያ 1 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 12 ንዑስ ምርጫ ጣቢያ 5
- አዲስ ከተማ ክ/ከ የምርጫ ክልል 6 ወረዳ 3 ንዑስ ምርጫ ጣቢያ 5
- አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ የምርጫ ክልል 26 እና 27 ወረዳ 10 ንዑስ ጣቢያ ተፈናቃይ ሰፈር 2
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 11 ምርጫ ጣቢያ 2 ንኡስ ጣቢያ
- ቦሌ ክ/ከ የምርጫ ክልል 17 ወረዳ 03 ምርጫ ጣቢያ 1 ንኡስ ጣቢያ
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!