አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 346 የላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 524 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 245 ሺህ 155 ደርሷል።
ባለፉት 24 ሰዓታት 1 ሺህ 290 ሰዎች ከቫይረሱ ሲያገግሙ ይህን ተከትሎም በአጠቃላይ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 181 ሺህ 935 ሆኗል።
ባለፉት 24 ሰዓታት በኮሮናቫይረስ የ 47 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በአጠቃላይም 3ሺህ 439 ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል።
965 ያህሉ በጽኑ ሕክምና ላይ መሆናቸው ተገልጿል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፦https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!