ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳዕና ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ

By Tibebu Kebede

April 17, 2021

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ።

የውጤት ቀውስ ውስጥ የነበሩ ሁለት ቡድኖችን ባገናኘው 18ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ሶስት ነጥቡን ማግኘት ችሏል።

የሀድያ ሆሳዕና ማሸነፊያ ግቦችን ዳዋ ሆቴሳ እና ፀጋሰው ድማሙ በ74ኛው እና 90ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!