የሀገር ውስጥ ዜና

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በአርሲ ዞን ጢዮ ወረዳ በመስኖ የለማ ስንዴን ጎበኘ

By Meseret Awoke

April 11, 2021

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በአርሲ ዞን ጢዮ ወረዳ በመስኖ የለማ ስንዴን ጎብኝቷል። ስንዴው በ10 ሺህ 120 አርሶ አደሮች በ1ሺህ 500 ሄክታር ላይ በመስኖ የለማ ነው ።

በጉብኝቱ የፌዴራልና የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ አመራሮች መገኘታቸውን ኦቢኤን ዘግቧል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!