Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

ጠ /ሚ ዐቢይ ሁለት ሹመቶችን ሰጡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለሁለት የስራ ሃላፊዎች ሹመቶችን ሰጡ፡፡

በዚህም አቶ አህመድ ቱሳ የነዳጅና የነዳጅ ውጤቶች አቅርቦትና ስርጭት ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡

እንዱሁም አቶ ወልደአብ ደምሴ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤቱ ለኢቢሲ የላከው መረጃ ያመለክታል፡፡

Exit mobile version