የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ሃላፊዎችን ሾሙ

By Tibebu Kebede

April 05, 2021

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሶስት የስራ ሃላፊዎች ሹመት ሰጡ፡፡

በዚህም መሐመድ ኢድሪስ መሐመድ – የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር

ዮናታን ተስፋዬ ረጋሳ – የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና

ግዛው ተስፋዬ – የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾመዋል፡፡

ሹመቱ ከዛሬ ጀምሮ የተሰጠ ነው፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!