የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በነገው እለት 300 ሺህ የሲኖፋርም ክትባቶችን ትረከባለች

By Tibebu Kebede

March 29, 2021

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በነገው እለት በቻይና የተዘጋጀውን 300 ሺህ የሲኖፋርም ክትባት እንደምትረከብ ተገለጸ።

የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ዋቢ ያደረገው የኢዜአ ዘገባ በኢትዮጵያና በቻይና መንግስት የሁለትዮሽ ግንኙነት በተደረገ ድጋፍ ኢትዮጵያ የሲኖፋርም ክትባቶችን ነገ እንደምትረከብ ያሳያል።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡ ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!