ቢዝነስ

ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

By Tibebu Kebede

March 29, 2021

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ።

በስምንት ወራቱ ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 55 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር  ለማግኘት ታቅዶ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር መገኘቱ ታውቋል፡፡

የወጪ ንግዱን ዕቅድ 82 በመቶ ማሳካት የተቻለ ሲሆን ከ2012 በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ከተገኘው 1 ነጥብ 81 ቢሊየን ዶላር ጋር ሲነጻጸር የ16 በመቶ ወይም የ290 ሚሊየን  ዶላር ብልጫ ገቢ መመዝገቡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል።ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!