Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

የስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ የአየር ሰዓት ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ የአየር ሰዓት ድልድል በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል፡፡
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እና የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን በአየር ሰአት ድልድሉ ዙሪያ ከመገናኛ ብዙሃን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይቱ ከምርጫና ሚዲያ ጋር የተያያዙ ህጎች ላይ ባሉ አሰራሮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡
በዚህ ወቅት መገናኛ ብዙሃን በፍትሃዊነት ለምርጫው ዴሞክራሲያዊነት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ተብሏል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
Exit mobile version