ፋና 90
በአማራ ክልል አዊ ብሄረሰብ አስተዳድር ፋግታ ለኮማ ወረዳ ከ6 መቶ በላይ አርሶ አደሮች በአካባቢያቸው ያለውን ውሃ በባህላዊ መንገድ በመጥለፍ የበጋ ስንዴን በክላስተር መዝራታቸው ትልቅ ተስፋን የያዘ ስለመሆኑ ተናግረዋል
By Abrham Fekede
March 25, 2021