የሀገር ውስጥ ዜና

በቱሪዝም ዘርፍ የፋይናንስ ተቋማት ሚና በሚል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል

By Abrham Fekede

March 25, 2021

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱሪዝም ዘርፍ የፋይናንስ ተቋማት ሚና በሚል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡

በመርሀ ግብሩ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴርን ጨምሮ የመንግስት ተቋማት ሃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡

በተጨማሪም ከተለያዩ ቱሪዝም መስክ የመጡ ባለሙያዎች፣ በሀገሪቱ የሚገኙ የፋይናንስ ተቋማት ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡

ውይይቱ በቱሪዝም ዘርፍ የፋይናንስ ተቋማት አስተዋፅዖን ማጎልበት ላይ ያተኮረ መሆኑን ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ ያመለለክታል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን