ይህም ከተመረመሩት 100 ሰዎች መካከል 26 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ያሳያል በጽኑ ህሙማን ማዕከል ውስጥም ህክምናቸውን የሚከታተሉ ሰዎች ቁጥርም 600 ደርሷል