ወረርሽኙ ኢትዮጵያ ከገባ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሺህ 57 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ Abrham Fekede 4 years ago ይህም ከተመረመሩት 100 ሰዎች መካከል 26 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ያሳያል በጽኑ ህሙማን ማዕከል ውስጥም ህክምናቸውን የሚከታተሉ ሰዎች ቁጥርም 600 ደርሷል