Site icon Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C

በአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ቀሪ ስራ መሸፈኛ የሚሆን ወጪ ከመንግስት ግምጃ ቤት እንዲሰጥና ለኃይል ማገናኛ መስመሮቹ የሚውል የግዢ ጨረታ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በኩል ወጥቶ ስራው እንዲጀመር ከአንድ ዓመት በፊት ከስምምነት ላይ ቢደረስም፤ ፕሮጀክቱ ግን አሁንም ተጨማሪ ስራ ሳይከናወን በነበረበት ይገኛል።

በኤሌክትሪክ ኃይል ችግር ከስራ የተስተጓጎለዉ የአዋሽ - ኮምቦልቻ የባቡር መስመር #ፋና_ዜና #ፋና_90

 

 

Exit mobile version