ፋና 90

5. በከተማዋ አስተማማኝ ሰላም እና ጸጥታ ለማስፈን መንግስት ሰፊ ስራ ሊሰራ ይገባዋል ሲሉ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገልጸዋል። የነዋሪዎችን ስጋት እና ጥያቄ ይዘን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አነጋግረናል፤ ፖሊስ ኮሚሽኑ በከተማዋ የደህንነት ስጋት እንዳይኖር ተጨማሪ አሰራሮችን ተግባራዊ ማድረግ መጀመሩን ተገልጿል፤ የከተማዋን ነዋሪዎች አስተያየት እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ምላሽ የጠየቀዉ ለይኩን ዓለም ተከታዩን ዘገባ አዘጋጅቶልናል፡፡

By Abrham Fekede

March 18, 2021