የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

By Abrham Fekede

March 18, 2021

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለታንዛኒያ ሕዝብና መንግስት መጽናናትን ተመኝተዋል፡፡

ጆን ማጉፉሊ ሌሊቱን ለህልፈት መዳረጋቸውን የሃገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት መግለጻቸው ይታወሳል፡፡

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡-https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!