አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 819 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 543 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።
በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 169 ሺህ 878 ደርሷል።
በሌላ በኩል 503 ሰዎች ከቫይረሱ ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ እስካሁን ድረስ 140 ሺህ 35 ሰዎች አገግመዋል።
በዛሬው ዕለት የ15 ሰዎች ከቫይረሱ ጋር በተያያዘ ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን 438 ሰዎች ደግሞ በፅኑ ህክምና ላይ ይገኛል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!