አዲስ አበባ ፣ የካቲት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛውን የዓድዋ ድል በማሰብ በደብረብርሃን ከተማ የስድስት ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር ተካሄደ።
የሰሜን ሸዋ ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ ትዕግስት መኳንንቴ የአሁኑ ትውልድ ከቀደምት እናትና አባቶቹ ታሪክን በመማር በተሠማራበት ውጤታማ ተግባር መፈጸም ይገባዋል ብለዋል።
በከተማ አስተዳደሩ የተለያዩ ጎዳናዎች በጀግኖች ስም እንዲጠሩ ተደርጓል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!