አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጌትነት ዋለ እና አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በፈረንሳይ በተካሄደ የቤት ውስጥ ውድድር አሸናፊ ሆነዋል፡፡
አትሌት ጌትነት ዋለ በ1 ሺህ 500 ሜትር መሰናክል ውድድር 3 ደቂቃ ከ35 ሰከንድ ከ54 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት አሸናፊ ሆኗል፡፡
አትሌት ለሜቻ ግርማ ደግሞ ውድድሩን ሁለተኛ በመሆን አጠናቋል፡፡
በሴቶች የ800 ሜትር ውድድር ደግሞ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ ርቀቱን 1 ደቂቃ ከ57 ሰከንድ ከ52 ማይክሮ ሰከንድ በመጨረስ አሸናፊ ሆናለች፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት መተግበሪያን https://play.google.com/store/apps/details?id=com.companyname.FanaAm በስልክዎ በመጫን ቀጥታ የቴሌቪዥን ስርጭት፣ ኤፍኤም 98.1 እና ብሄራዊ ሬዲዮን ይከታተሉ፡፡ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ፡፡
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!